ወልቃይት

ወልቃይት፤ የአብይና የወያኔ እስትንፋስ ማስቀጠያ

በአበራ ገ/ማርያም ፩. አብይ ለምን የወልቃይትን ጦርነት ይፈልገዋል? የእነ ጄኔራል አሳምነው፣ ዶ/ር አምባቸው፣ ኢንጅነር ስመኝ፣… አሟሟት አሁን ድረስ እንቆቅልሽ ነው። እኔ ሳላውቅ የአብይ ኦሮሙማ ከአማራ ክልል አንድም ሰው አስሮ ይዞ ሊወጣ አይችልም አሳምነው ካለ በኋላ፣ አብይ ጥርስ ውስጥ ገባ። ጌታቸው ረዳ አሳምነውን በህይወት ይዛችሁ እንዳታቆዩት ብሎ ትዕዛዝ እንደሰጠ ተናግሯል ። አብይ ከፕሪቶርያ ስምምነት በቀጥታ የሚመለከተውን አማራውን አገለለ። የወልቃይትና የራያ ጉዳይ አወዛጋቢ ቦታዎች ተብለው በስምምነቱ እንዲገቡ ታኮ ያስገቡት ከአማራው ለታዛቢነት የሄዱት […]

Afar and Kunama

ከወልቃይት ባሻገር!

በአበራ ገ/ማርያም እንደ ግለሰብ መለስ፣ እንደ ድርጅት ሕወሃት የትግራይ ህዝብ የዘለቄታ ጥቅም ላይ የሰሩት ከባባድ ስህተቶች አሁን ላይ…