Fano Elite Force

የፋኖ ትግል የህልውና ወይስ ብሔረተኝነት?

በአበራ ገ/ማርያም በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ሰዎች የፋኖን ትግል የአማራ ብሄረተኝነት ትግል አድርገው ሲያቀርቡት፣ የተወሰኑ ሰዎች ደግሞ ከብሔርተኝነት የተለየ የህልውና ትግል አድርገው ይስሉታል። ከዚህ በታች የፋኖ ትግል እንዴት ከሻዕቢያ፣ ከወያኔ፣ ከኦነግ አግላይና አውዳሚ የብሄር ፓለቲካ እንደሚለይ ለማሳየት እሞክራለሁ። ፩. የብሄር ድርጅቶች የተፈጠሩበት ምክንያት የተለያዩ ፍላጎት ባላቸው ምዕራብያውያንና የአረብ አገሮች ቆስቋሽነት፣ በጀብኃ የተጀመረውና በሻዕቢያ ኤርትራን በመገንጠል ለጊዜውም ቢሆን የተጠናቀቀው የኤርትራ ብሄረተኝነት ዋና መነሻው ምክንያት ፌዴሬሽኑ ከኤርትራ ህዝብ ፍላጎት ውጪ ፈረሰ፣ በኤርትራ የብዙሃን […]

Afar and Kunama

ከወልቃይት ባሻገር!

በአበራ ገ/ማርያም እንደ ግለሰብ መለስ፣ እንደ ድርጅት ሕወሃት የትግራይ ህዝብ የዘለቄታ ጥቅም ላይ የሰሩት ከባባድ ስህተቶች አሁን ላይ…