በያሬድ ኃይለመስቀል ጥዋት ተነስቼ የራስ መስፍን ስለሺን ታሪክ ደግሜ ማንበብ ስጀመር በአይነ ህሊናዬ ኢትዮጵያን ወደ 1920ዎቹ ተመልሼ ለማየት ሞከርኩ። በጣት የሚቆጠሩ አንደኛ ደረጃ የፈረንጅ ትምህርት ቤቶች ተከፍተው ማስተማር ጀምረዋል። የዛሬው ዮኒቨርስቲዎች፤ ባለ ማስተርስ ባለ ፒኤችዲ፤ ባለ ፕሮፌሰር መአረግ ሰዎች ኢትዮጵያ አልነበራትም። የፈረንጅ ጽሁፍ አንብቦ መረዳት የሚችለው ሰው በጣት የሚቆጠር ነበሩ። አለም ደግሞ አፍሪካን ከሰው በታች ከዝንጀሮ ትንሽ ሻል አድርጎ መድቦ ሰውነታችንን የሚጠራጠርበት ዘመን ነበር። የነበረው ትምህርት የሀገር ውስጥ የቤተ ክርስቲያን […]

እነሆ ዛሬ ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን እና ቀጠናውን የሚያተራምሰው የብልፅግና ቡድን እስትንፋስ የሚፈልቅበትን ሸለቆ የሚዘጋ ታሪካዊ…

በፍሬው አበበ "አዲስ አበባ ቤቴ" የሚል ግጥም በገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስና የመቅደስ ገ/መድህን (የለታይ ልጅ) የተለያዩ ግጥሞች ትናንት ማምሻዬን…

Ethiofact - In a landmark diplomatic move, Israel has formally recognized the Republic of Somaliland as an independent…