Getachew Reda

ከፈረሱ አፍ፣ ሕወሃት የፕሪቶሪያን ስምምነት ለምን ፈረመ?

በአበራ ገ/ማርያም አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የቀድሞ የሕወሃት ቃል አቀባይ፣ የአሁኑ የስምረት ፓርቲ ሰብሳቢና የፌዴሬል መንግስት የምስራቅ አፍሪካ አማካሪ፣ ሰሞኑን The African Report ላይ አንድ አጭር ማብራሪያ መጣጥፍ አስነብቧል። ጽሁፉ በቅርቡ ከተለያዩ ኃይሎች ከMehdi Hasan Al Jazeera’s Head-to-Head ቃለመጠይቅ ላይ ለደረሰበት ከፍተኛ ትችት ማብራሪያ እንደሆነም አልደበቀም። አቶ ጌታቸው እራሱን በቃለ መጠየቁ ላይ የደረሰበትን ከፍተኛ ትችት ለመከላከል ሲል፣ እስከ ዛሬ ደብቆት ያቆየውን እውነቱን እንደ ወረደ ዘርግፎታል። አቶ ጌታቸው ማብራሪያውን የጀመረው የፕሪቶሪያ ስምምነት […]