እነሆ ዛሬ ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን እና ቀጠናውን የሚያተራምሰው የብልፅግና ቡድን እስትንፋስ የሚፈልቅበትን ሸለቆ የሚዘጋ ታሪካዊ ውሳኔ ወስነናል። ጓዶቻችን ለከፈሉት መስዋዕትነት የሚመጥን ተልዕኮን መከወን ግዴታችን የሆነ እኛ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች አመራሮች የአብይ አህመድ የስልጣን እድሜ የሚበቅልበትን ንቃቃት በፍፁም ወንድማማችነት እና አንድነት ደፍነነዋል። የአማራ ትግል አንድ ይሆን ዘንድ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል እና የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት አመራሮች ድፍረትን፣ ሆደ ሰፊነትን፣ ቆራጥነትን እና ለህዝብ መታመንን በሚጠይቀው ታሪካዊ ውሳኔያችን የፋኖን […]

በያሬድ ኃይለመስቀል ብሔር ብሔረሰብና ህዝቦች የሚለው ቃል ትልቁ የማይደፈር እና የሚፈራ ጣኦት ሆኖ ለ34 ዓመት ገዝቷል። ይሄንን ቃል…

በፍሬው አበበ ከክፍል 2 የቀጠለ 8. "ወያኔ ይማረኝ" በአዲስ አበባ ቅይታዬ በጣም የታዘብኩት፣ የአብይ የኦህዴድ አስተዳደር እጅግ በጣም…

በፍሬው አበበ ከክፍል 1 የቀጠለ 2. ስንቄ ባንክ "በሸገር" ከተማ የሚከፈለው ግብር በሙሉ የሚገባው ስንቄ ባንክ ነው። በባንኮች…