በኢትዮጵያ ምድር ማንም መጤ የለም

በግርማካሳ ኦነግና ሕወሃት አራት ኪሎ ሲገቡ፣ ስልጣን ሲጨብጡ፣ ኢትዮጵያን በዘርና በጎጣ ነው የሸነሸኑት፡፡ የትግሬ መሬት፣ የኦሮሞ መሬት ወዘተ እያሉ፡፡ የትግራይ መሬት ብለው፣ ከጎንደር ክፍለ ሃገር ፣ ከወሎ ክፍለ ሃገር ሰፊ መሬት ነው ወደ ትግራይ ጠቀለሉ፡፡፡ ኦሮሚያ ብለው ሰፊ የኢትዮጵያ ግዛትን ያካተተ ዘረኛና አፓርታይዳዊ መስተዳደር ዘሩጉ፡፡ በትግራይ ህገ መንግስት ትግራይ የትግሬዎች ብቻ ናት፡፡ በኦሮሞያ ሕገ መንግስት ደግሞ ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ብቻ ነው፡፡ የአማራ ክልል ብለው ያነሰች፣ መስተዳደር ሸነሸኑ፡፡ ግን ይህ የአማራ ክልል […]