አዲስ አበባ በ170ዎቹ

አዲስ አበቤነት!

በፍሬው አበበ “አዲስ አበባ ቤቴ” የሚል ግጥም በገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስና የመቅደስ ገ/መድህን (የለታይ ልጅ) የተለያዩ ግጥሞች ትናንት ማምሻዬን አዳመጥኩኝ። ግጥሞቹ ለመድረክ ከቀረቡ ትንሽ ቢቆዩም፣ ስሜቴን በእጅጉ ስለኮረኮሩት ይሄን መጣጥፍ ለመጻፍ ወሰንኩኝ። “የአዲስ አበባ ቤቴ” ገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ የጨርቆስ ልጅ፣ መቅደስ ገ/መድህን (የለታይ ልጅ) ደግሞ የተክልዬ ልጅ ናት። ከስማቸው ሁለቱም ቤተሰቦቻቸው ትግርኛ ተናጋሪዎች መሆናቸውን መገመት ይቻላል። የምልዕቲ ግጥም የተገጠመው ለእነ ጃዋርና ለእነ ዶ/ር ዘላለም ሙለታ ለመሳሰሉት ህገወጦች፣ ጠባብ ጎጠኞችና ባለጊዜዎች መልስ […]