የአዲስ አበባ ቆይታዬና ትዝብቴ

የአዲስ አበባ ቆይታዬና ትዝብቴ (ክፍል-1)

በፍሬው አበበ በአዲስ አበባ ወደ 2 ወር ቆይታ በኋላ ሰሞኑን ወደ ስደት ተመልሻለሁ። በቆይታዬ ጊዜ የታዘብኩትን ላካፍላችሁ። 1. “ሸገር” በአዲስ አበባ ስም ኦህዴዷ አዳነች አቤቤና የኦህዴዱ ሽመልስ አብዲሳ ተስማሞተው፣ የአዲስ አበባን ህዝብ የበይ ተመልካች በማድረግ አዲስ አበባ ዙርያውን በአፓርታይድ ባንቱስታን አጥረው ባልጠፋ ስም “ሸገር” ብለዉታል። የእነዚህ የሁለት ኦህዴዶች ስምምነት ውጤት የሆነው “ሸገር” የስም አሰያየሙ ሳይቀር ተንኮል እንዳለበት ግልጽ ነው። ሀ. “ለሸገር” ነዋሪዎች ብሄር ኦሮሞ የሚል መታወቂያ መሰጠት። አዲስ አበባና ዙርያዋ […]

General Yohanes

“አዙሪት፣” የመጽሃፍ ግምገማ

የመጽሃፍ ግምገማ፤ ክፍል 1 የመጽሃፉ ርዕስ፤ አዙሪት ደራሲ፤ ሌ/ጄኔራል ዮሃንስ ገ/መስቀል በአበራ ገ/ማርያም የሌ/ጄኔራል ዮሃንስ ገ/መስቀልን አዙሪት የሚለውን…