በፍሬው አበበ ከክፍል 2 የቀጠለ 8. “ወያኔ ይማረኝ” በአዲስ አበባ ቅይታዬ በጣም የታዘብኩት፣ የአብይ የኦህዴድ አስተዳደር እጅግ በጣም በህዝቡ ተጠልቷል። ከካድሬዎች በስተቀር ስለ አብይ ጥሩ የሚናገር ገለልተኛ ሰው ማግኘት ከባድ ነው። በጣም የገረመኝ ነገር ደግሞ የአብይ ኦህዴድን ከመለስ ሕወሃት ጋር በማወዳደር፣ ካለማመንታት “ዘመነ ወያኔ” ይሻላል የሚሉ ብዙ ሰዎች ማግኘቴ ነው ። ለምን የአብይ ኦህዴድ የከፋ እንደሆነ ለማስረዳት ለንጽጽር የሚሰጧቸው ምክንያቶች ሚዛን የሚደፉ ሆነው አግኝቻቼዋለሁ። የኑሮ ደረጃ ማሽቆልቆል፣ በኃይማኖቶች ጣልቃ መግባት፣ […]

በፍሬው አበበ በአዲስ አበባ ወደ 2 ወር ቆይታ በኋላ ሰሞኑን ወደ ስደት ተመልሻለሁ። በቆይታዬ ጊዜ የታዘብኩትን ላካፍላችሁ። 1.…

Ethiofact - The United States and Ethiopia reaffirmed their shared commitment to promoting stability and peace in the…

By Abera G Mariam Below is my brief reflection on the interview Getachew Reda had with Mehdi Hasan.…