የመጽሃፍ ግምገማ፤ ክፍል 1 የመጽሃፉ ርዕስ፤ አዙሪት ደራሲ፤ ሌ/ጄኔራል ዮሃንስ ገ/መስቀል በአበራ ገ/ማርያም የሌ/ጄኔራል ዮሃንስ ገ/መስቀልን አዙሪት የሚለውን መጽሃፍ አንብቤ ስጨርስ፣ በመጽሃፉ ውስጥ በተነሱ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ነጥቦች ዙርያ ግምገማ ብሰጥ ሕወሃትን፣ ሕወሃት ያደራጀውን ጦርን፣ የሕወሃትና የሻዕቢያን የጌታና የሎሌ ግኑኝነት፣….ይበልጥ ለመረዳት ይጠቅማል ብዬ ገመትኩኝ። 1. የሕወሃት “ባህላዊ ጄኔራሎች” ሕወሃት ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ የደብረጽዮንና የጌታቸው ረዳ ቡድን ተብሎ ለሁለት ሲሰነጠቅ፣ በጌታቸው ረዳ ደጋፊዎች አብዛኛው የሕወሃት ጄኔራሎች ከደብረጽዮን ጋር ስለቆሙ “ባህላዊ ጄኔራሎች” […]

በያሬድ ኃይለመስቀል "ጨቋኝ ማነው፤ መንግስት የሚባል ምናባዊ ሰው ወይስ እኛ፡ የጭቆና መሳሪያዎች እኛ ነን። ስለዚህ ወታደር ከሆኑ ተኩሶ…

Ethiofact - The Amhara Fano National Force (AFNF) has issued an official response to the recent statement by…

Ethiofact - As Ethiopia continues to grapple with widespread internal conflicts, the United States Embassy in Addis Ababa…