የአዲስ አበባ ቆይታዬና ትዝብቴ (ክፍል 2)

የአዲስ አበባ ቆይታዬና ትዝብቴ (ክፍል ሁለት)

በፍሬው አበበ ከክፍል 1 የቀጠለ 2. ስንቄ ባንክ “በሸገር” ከተማ የሚከፈለው ግብር በሙሉ የሚገባው ስንቄ ባንክ ነው። በባንኮች መካከል ፉክክር የለም። ለተገልጋዩ አማራጭ አይሰጥም። በግዴታ ወደ ባለጊዜው ስንቄ ባንክ የግድ መከፈል አለበት። በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎች ላይ አዳዲስ ህንጻዎች ውስጥ ጨምሮ የሚከፈተቱት አብዛኛው አዳዲስ የባንክ ቅርንጫፎች የገዢው የኦህዴድ ባንኮች (ስንቄ፣ ኦሮሚያ ባንክ፣…) ናቸው። እንዴት? ለምን? 3. የኦህዴድ ባንኮች አዲስ አበባ ውስጥ ስያሜ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ የኦህዴድ […]