በግርማካሳ ኦነግና ሕወሃት አራት ኪሎ ሲገቡ፣ ስልጣን ሲጨብጡ፣ ኢትዮጵያን በዘርና በጎጣ ነው የሸነሸኑት፡፡ የትግሬ መሬት፣ የኦሮሞ መሬት ወዘተ እያሉ፡፡ የትግራይ መሬት ብለው፣ ከጎንደር ክፍለ ሃገር ፣ ከወሎ ክፍለ ሃገር ሰፊ መሬት ነው ወደ ትግራይ ጠቀለሉ፡፡፡ ኦሮሚያ ብለው ሰፊ የኢትዮጵያ ግዛትን ያካተተ ዘረኛና አፓርታይዳዊ መስተዳደር ዘሩጉ፡፡ በትግራይ ህገ መንግስት ትግራይ የትግሬዎች ብቻ ናት፡፡ በኦሮሞያ ሕገ መንግስት ደግሞ ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ብቻ ነው፡፡ የአማራ ክልል ብለው ያነሰች፣ መስተዳደር ሸነሸኑ፡፡ ግን ይህ የአማራ ክልል […]

በአበራ ገ/ማርያም የአብይና የኢሳያስ ጦርነት አይቀሬ ይመስላል። አብይም ኢሳያስም ወደ ጦርነቱ የሚገቡበት የየራሳቸው አስገዳጅ ምክንያቶች ይኖራቸዋል። ጦርነቱ ኢምሬቶችን፣…

በአበራ ገ/ማርያም ፩. አብይ ለምን የወልቃይትን ጦርነት ይፈልገዋል? የእነ ጄኔራል አሳምነው፣ ዶ/ር አምባቸው፣ ኢንጅነር ስመኝ፣... አሟሟት አሁን ድረስ…

በያሬድ ኃይለመስቀል ጥዋት ተነስቼ የራስ መስፍን ስለሺን ታሪክ ደግሜ ማንበብ ስጀመር በአይነ ህሊናዬ ኢትዮጵያን ወደ 1920ዎቹ ተመልሼ ለማየት…