የትግራይ ህዝብና ሕወሃት

የትግራይ ህዝብና ሕወሃት

በአሰፋ ቶላ ከዚህ አውዳሚው የሕወሃት አካሄድ ለመውጣት ፣ ቢያንስ የሚከተሉትን 3 ነገሮች በጥሞና መዳሰስ ያስፈልጋል። ፩. የትግራይ ህዝብና የሕወሃት ፍላጎት ከመሰረቱ እንደሚጣረስ መቀበል የትግራይ ህዝብ ታሪክ ቢያንስ ከአክሱም ሲጀምር፣ ሕወሃት የትግራይን ህዝብ ታሪክ በድርጅቱ እድሜ ገድቦታል። እነ አጼ ዮሃንስ፣ ራስ አሉላና ራስ መንገሻ የተዋደቁለት ሰንደቅ ዓላማ አረጓንዴ ቢጫ ቀይ ሲሆን፣ ሕወኃት የትግራይ ህዝብ ላይ የጫነበት ባንዲራ ግን ከታሪኩ ጋር ምንም ትስስር የሌለውን ባለ ቀይ ኮከብ የኮሚኒስት ባንዲራ ነው። የትግራይ ህዝብ […]