የፕሪቶሪያ ስምምነትና "የአወዛጋቢ መሬቶች" ጉዳይ

የፕሪቶሪያ ስምምነትና “የአወዛጋቢ መሬቶች” ጉዳይ

በአንበርብር ሀይሉ የፕሪቶሪያ ስምምነት ትልቁ ችግር፣ የጉዳዩ ቀጥተኛ ባለቤቶች የሆኑትን አማራን፣ አፋርንና ኤርትራን በሴራ ማግለሉ ነው። ኦነግ ከአስመራ ወደ ኢትዮጵታ ሲገባ፣ ድርድሩ የነበረው በለማ መገርሳ በተመራው ኦህዴድና በኦነግ እንጂ፣ የፌዴራል መንግስት አልተወከለም ነበር። በድርድሩ ይዘት ላይ ያላቸውን ንትርክ ስናስተውል፣ እስከ አሁን ድረስ ምን እንደተስማሙ ከኦህዴድና ከኦነግ ውጪ ማንም የሚያውቅ የለም። ዘመነ ትህነግ በማናቸውም መመዘኛ በሁሉም ነገር ብሄረ ኢትዮጵያኖችንና አማራውን በተንኮል ያገለለ፣ ህግ አውጥቶ የተበቀለ ስርዓት ነበር። የሰኔ 24 የወያኔ የሽግግር […]