በአንበርብር ሀይሉ የፕሪቶሪያ ስምምነት ትልቁ ችግር፣ የጉዳዩ ቀጥተኛ ባለቤቶች የሆኑትን አማራን፣ አፋርንና ኤርትራን በሴራ ማግለሉ ነው። ኦነግ ከአስመራ ወደ ኢትዮጵታ ሲገባ፣ ድርድሩ የነበረው በለማ መገርሳ በተመራው ኦህዴድና በኦነግ እንጂ፣ የፌዴራል መንግስት አልተወከለም ነበር። በድርድሩ ይዘት ላይ ያላቸውን ንትርክ ስናስተውል፣ እስከ አሁን ድረስ ምን እንደተስማሙ ከኦህዴድና ከኦነግ ውጪ ማንም የሚያውቅ የለም። ዘመነ ትህነግ በማናቸውም መመዘኛ በሁሉም ነገር ብሄረ ኢትዮጵያኖችንና አማራውን በተንኮል ያገለለ፣ ህግ አውጥቶ የተበቀለ ስርዓት ነበር። የሰኔ 24 የወያኔ የሽግግር […]
Ethiofact - As Ethiopia continues to grapple with widespread internal conflicts, the United States Embassy in Addis Ababa…
በአንበርብር ሀይሉ ፩.ወልቃይትና ፋይዳው: ወልቃይት ለወልቃይቴ፣ ለጎንደር፣ ለአማራና ለኢትዮጵያውያን ፋይዳው ዘርፈ ብዙ ነው። ወልቃይት የምስራቅ አፍሪካ ቁልፍ ስትራተጂክ…
(የቋራ ቃል ኪዳን) ግንቦት 01/2017 ዓ.ም የአማራ ህዝብ የጀመረው የህልውና ተጋድሎ በከፍተኛ ሁኔታ የተጋጋለበት ዘመን ላይ እንገኛለን:: የአማራ…